PPP Avocado Mango Citrus Fruits Training

Download as pptx, pdf, or txt
Download as pptx, pdf, or txt
You are on page 1of 85

በባ/ዳር ከተማ አስ/ግ/አካ/ጥ/መ/አስ/መምሪያ

በመስኖ የሚለሙ የቆላ

ፍራፍሬ ሰብሎች
(Avocado, Mango ,papaya & Banana)
አመራረት አያያዝ
 
ፓኬጅ

ጥቅምት 2010 ዓ ም
መራዊ
Regions and selected fruits
Regions 1st 2nd 3rd 4th 5th ??
important
fruit

Tigray Citrus, Cactus

Amhara Avocado (?) ? Citrus

Oromia Avocado Pineapple

Addis Ababa ?

Dire Dawa ? Citrus,


Anona,
Harari ? Citrus,
Anona,
Aligning specific priority fruits
and plan with training demand
Contribution of RARI and Universities, Soil Labs

How
1. Regional Research Institutes
Site
(Tigray, Amhara,…) specific
problem
2. Universities in the region solving
research
3. Soil Labs .. contribute

Platforms – guide research and development


1. አቮካዶ
3.1. ጠቀሜታ
3.2. ተስማሚ ስነ-ምህዳር
3.3. አይነቶችና ዝርያዎች
3.4. አመራረት ቴክኖሎጂና አሰራሮች
3.4.1. ተስማሚ ዝርያ መምረጥ
Amahara
3.4.2. ችግኝ ዝግጅት
3.4.3. የመደብ ዝግጅት ና አዘራር
advanced
3.4.4. የችግኝ እንክብካቤና ከተባ ማካሄድ development
3.4.5. የማሳ መረጣ፣ የተከላ ቦታ ዝግጅትና ተከላ
3.4.6. መግረዝና ማሰልጠን (pruning and training)
3.5. እናት ዛፍ ማደስ (top working)
3.6. በሽታንና ተባይን መከላከል
3.6.1. ፋይቶፍቶራ አበስብስ /Phytophthora/
3.6.2. ሰን ብሎች /Sunblotch/
3.7. የምርት አሰባሰብ
3.8. ድህረ- ምርት አያያዝ
World Avocado Production

5
World avocado production (2000-2013)
5,000,000

4,500,000
f(x) = 143899.43956044 x − 285141205.549451
4,000,000 R² = 0.951023812814263

3,500,000
T
o 3,000,000
n
n 2,500,000
e 2,000,000
s
1,500,000 Increasing
1,000,000

500,000

0
1998 2000 2002 2004 2006 2008 2010 2012 2014
Years

Source: FAOSTAT 6
Current avocado production and trends in the
world

7
Current avocado production and trends in the
world

Average consumption globally increasing from 0.36kg


8
per capita to 0.66 kg per capita is a great story
Current avocado production and trends in the
world

Annual growth rates in double figures over ten years is


a fantastic result for the avocado industry globally 9
Avocado Production in Ethiopia

10
Avocado area harvested trends in Ethiopia (2000-2014)
16000

14000

12000
Area harvested (ha)

10000

8000

6000

4000
Increasing in area coverage
2000

0
1998 2000 2002 2004 2006 2008 2010 2012 2014 2016

Year
Source: FAO STAT 11
Avocado production trends in Ethiopia (2000-2014)
90000
80000
70000
Production (Tone)

60000
50000
40000
30000
20000
10000
0
1998 2000 2002 2004 2006 2008 2010 2012 2014 2016
Year
12
Source: FAO STAT
Avocado yield (productivity) trends in Ethiopia (2000-2014)
90000
80000
70000
60000
50000
Kg/ha

40000
30000
20000
10000
0
1998 2000 2002 2004 2006 2008 2010 2012 2014 2016
Year
13
Source: FAO STAT
አቮካዶ
ተስማሚ ስነ-ምህዳር

•ሥነም ህዳር - አቮካዶ ሞቃታማና እርጥበት የሚበዛበት ከፊል ሞቃታማ (Tropical


and sub-tropical) ይስማማዋል፡፡
•የመሬት ከፍታ- 1000-1800 የሚስማማዉ ሲሆን በአገራችን ሞቃታ አካባቢዎች
እስከ 2200 መብቀልና ምርት መስጠተ ይችላል፡፡
•የሙቀት መጠን - አቮካዶ ዉርጭ ያለመቋቋም ባህሪ ያለዉ ቢሆንም ከላይ
የተጠቀሱት ዝርያዎች ከዜሮ በታች እስከ -2 ዲ.ሴንቲግሬድ ዉርጭ ይቋቋማሉ፡፡
•የዝናብ መጠን - 1100.ሚ.ሜትር ዝናብ ያስፈልገዋል፡፡
•የአፈር ዓይነት -እስከ 2 ሜትር ጥልቀት ያለዉ፣ በቀላሉ ዉሃ ማጠንፈፍ የሚችልና
አፈር ቆምጣጤነት ከ 5-7 ፒኤች የሆነ ይስማማዋል፡፡

የሜክሲኮ ዝርያዎች፤
የጓቲማላ ዝርያዎች ና
የዌስት ኢንዲያስ ዝርያዎች
አቮካዶ
ተስማሚ ስነ-ምህዳር

•ሥነም ህዳር - አቮካዶ ሞቃታማና እርጥበት የሚበዛበት ከፊል ሞቃታማ (Tropical


and sub-tropical) ይስማማዋል፡፡
•የመሬት ከፍታ- 1000-1800 የሚስማማዉ ሲሆን በአገራችን ሞቃታ አካባቢዎች
እስከ 2200 መብቀልና ምርት መስጠተ ይችላል፡፡
•የሙቀት መጠን - አቮካዶ ዉርጭ ያለመቋቋም ባህሪ ያለዉ ቢሆንም ከላይ
የተጠቀሱት ዝርያዎች ከዜሮ በታች እስከ -2 ዲ.ሴንቲግሬድ ዉርጭ ይቋቋማሉ፡፡
•የዝናብ መጠን - 1100.ሚ.ሜትር ዝናብ ያስፈልገዋል፡፡
•የአፈር ዓይነት -እስከ 2 ሜትር ጥልቀት ያለዉ፣ በቀላሉ ዉሃ ማጠንፈፍ የሚችልና
አፈር ቆምጣጤነት ከ 5-7 ፒኤች የሆነ ይስማማዋል፡፡

የሜክሲኮ ዝርያዎች፤
የጓቲማላ ዝርያዎች ና
የዌስት ኢንዲያስ ዝርያዎች
አቮካዶ
አመራረት ቴክኖሎጂና አሰራሮች

ዝርያ መምረጥ

በአሁኑ ወቅት በሀገራችን ስድስት የተሻሻሉ ያአቮካዶ ዝርያዎች


ፉየርቴ፤ ሃስ፤ ኢትንገር፤ ናባል፤ ባኮን፤ ፕንክርተን
Commercial scion varieties

Ettinger
Avocado
Six avocado varieties were registered in 2008 (2000 EC)

Year of Source of
Yield on research Area of
Variety release planting
plot (q/ha) production
  materials
Ettinger (B) 2008 792 Mid altitude  Melkassa ??
Hass (A) 619
2008 Mid altitude  
Bacon (B) 2008 813 Mid altitude  
Nabal 683
2008 Mid altitude  
Fuerte (B) 723 Mid and
2008 highland  
Pinkerton (A) 520
2008 Mid altitude  
18
Road side avocado Sokoru-Jimma , local variety, 5 April 2017
Road side avocado marketing
Sokoru-Jimma, local variety
5 April 2017

Hass like local types, broad


base for selections
አቮካዶ
አመራረት ቴክኖሎጂና አሰራሮች

የአቮካዶ አበባና የመዳቀል ባህሪ

የአቮካዶ አበባዎች ወንዴና ሴቴ ክፍሎች ቢኖሩትም ባንዴ ሁለቱም ክፍሎች


ስለማይደርሱ እራሱን በራሱ የማዳቀል እድሉ የመነመነ ነዉ፡፡
 
የአቮካዶ አበባ

በማበብ ባህሪያቸዉ በአጠቃላይ ኤና ቢ በመባል በሁለት ይከፈላሉ፡፡ አባዉ


ሁለት ጊዜ ብቻ ይከፈታል፣ በመካከሉም ይዘጋል፡ በመጀመሪያዉ ጊዜ ሴቴ
ክፍል ንቁ ስትሆን በሁለተኛዉ ጊዜ ወንዱ ክፍል ንቁ ይሆናል፡፡
አቮካዶ
የኤ(A) አበባ መከፈት

የኤ አይነት ዝርያዎች የመጀመሪያዉ የአበባ መከፈት ጥዋት ሲሆን ሁለተኛ ጊዜ የሚከፈተዉ በማግስቱ ከሰዓት

በኋላ ይሆናል፡፡ በሁለቱ የመከፈቻ ጊዜያት መካከል ከ24 ሰዓት በላይ ጊዜ ያልፋል፡፡

የቢ(B) አበባ መከፈት

በቢ አይነት የሚመደቡ ዝርያዎች የሴቴ አበባዎች ለመጀመሪያ ጊዜ ከሰዓት ተከፍተዉ ከተዘጉ በኋላ በማግስቱ

ጥዋትወንዴዎች ሁለተኛ ጊዜ ይከፈታሉ፡፡

የሁለት አይነት አበባዎች አከፋፈት መሰረት ጥዋት የኤ ሴቴ ጽጌ ከቢ ወንዴ ዘር ከሰዓት በኋላ ደግሞ የቢ ሴቴ

ከኤ ወንዴ ዘር ለመቀበል ዝግጁ ናቸዉ፡፡ ስለዚህ ጽንሰት በኤ አይነት ጥዋት በቢ ዓይነት ደግሞ ከሰዓት በኋላ ብቻ

ይሆናል ማለት ነዉ፡፡ ስለዚህ የአቮካዶ ምርት ለማግኘት የሁለቱን አይነት ችግኞች አሰባጥሮ መትከል የግድ

ይላል፡፡
አቮካዶ
የችግኝ ዝግጅት

ለመሰረተ ግድነት የሚፈለገዉ የአቮካዶ አይነቶች ዝሪያዎች ለዚሁ


መሠረተ ግንድ በምርምር የተመረጡና የተመዘገቡ ቢሆን
ይመረጣል፡፡
ከዚህም ዝሪያ ዛፍ ፍሬዉ ከደረሰ በኋላ ተለቅሞ ዘሩ ይዘጋጃል::

በሀገራችን በፈንገስ የሚተላለፍ የአቮካዶ ሥር የሚያበሰብስ


መፍትሄ
የልተገኘለት በሽታ ሰላለ በአቮካዶ ልማት ሂደት ዉስጥ እጅግ
ከፍተኛ
ጥንቃቄ ማድረግ የስፈልጋል፡፡
አቮካዶ
የችግኝ እንክብካቤና ከተባ ማካሄድ

ችግኞችን በከተባ አዘጋጅቶ ለመትከል ፍሬ ሰጪ አካሉ ጤናማና

ከሆነ ዛፍ መምረጥ ለከተባ የሚሆነዉ ቁራጭ (የፍሬ ሰጪ

አካል) ወይም እምቡጥ ለመጨረሻዉ ቅርንጫፎች የፋፋ

እንቡጥ ያለዉ ሊሆን ይገባል፡፡


አቮካዶ
የማሳ መረጣ፣ የተከላ ቦታ ዝግጅትና ተከላ
 
ለተከላ የሚመረጠዉ ቦታ አሸዋማና ቢያንስ 1 ሜትር ጥልቀት
ያለዉ፣ ረግረጋማ ያልሆን፣
ተከላ እርቀቱ ከ 5-6 ሜትር በማራራቅ መቀየስ፡፡
ጉድጓዱ ከ 2-3 ሳምንታት በፊት ሊቆፈርና በቀላል አፈር 40-50
ሴ.ሜትር ስፋት ሊኖረዉ ይገባል፡፡ የዝናብ ወራት በመጀመሪያዉ
ሳምንት መተከል ይኖርበታል ችግኙ ሲተከል የተከተበ ከሆነ
የመሰረተ ግንድና የፍሬ ሰጪ አካል መገናኛ ቦታ ከአፈሩ ወለል ከፍ
ማለት አለበት፡፡
አቮካዶ
መግረዝና ማሰልጠን (pruning and training

በጣም ረጃጅም የሆኑ ዛፎች ምርታቸዉን ለመሰብሰብ አስቸጋሪ ስለሚሆኑ ለቀማ


እንደተጠናቀቀ ወደ ላይ የሚያድገዉን ክፍል በመቁረት መቆጣጣር፡፡

ደባል ሰብሎችን ማልማት (Intercropping)

የአቮካዶ ተክሎች ልክ እንደ ማንጎ ተክል እንደተተከሉ በመስመሮች መካከል


ያለውን ቦታ ዋና ሰብሉ ሳይጎዳ ጥቅም ላይ ለማዋልና የአረምን ጉዳት ለመቀነስ
በአጭር ጊዜ የሚደርሱና አጫጫር ሥር ያላቸውን አትክልቶች፤ አደንጔሬዎች
ወይም በአጭር ጊዜ የሚደርሱ ፍራፍሬዎች (ፓፓያ) ማምረት ይቻላል፡፡
ተክሎችን ከዛፎች አርቆ መትከልና ዋናውን ሰብል በውሃና በንጥረ ነገር
እንዳይሻሙ ጥንቃቄ ማድረግ ያስፈልጋል፡፡ ይህ ዓይነት አሰራር በተለይ አነስተኛ
አርሶ አደሮች የመሬት ብክነት ሲያጋጥማቸው ተጨማሪ ጥቅም እንዲያገኙ ይረዳል፡፡
አቮካዶ
እናት ዛፍ ማደስ (top working)

ለረጅም አመት ምርት የሰጡ፤ ምርታማነታቸዉ ዝቅተኛ


የሆኑ
የአቮካዶ ዛፎች፡ በአለም ገበያ ላይ ተፈላጊ የልሆኑ ዝሪየዎች
ዛፎች
ቁመታቸዉ 1 ሜ አከባቢ በመቁረጥ በጎናቸዉ በተቆረጠዉ
ልጣጭ ላይ ወይም በሚያቆጠቁጡት ላይ የሚፈለገዉን
ዝሪያ
በመክተብ በቶሎ የሚፈለገዉን ምርት ማግኛት ይቻላል፡፡
አቮካዶ
የምርት አሰባሰብ
አቮካዶ በተለያዩ አካባቢዎች እንደዝርያዉ ዓይነት በተለያየ ጊዜ
መድረስ የሚችል ተክል በመሆኑ ከጥቅምት እስከ ግንቦት ባለዉ ጊዜ
ለገበያ ማቅረብ ይቻላል፡፡
አቮካዶን የተለየ የሚያደርገዉ ፍሬዉ በዛፉ ላይ እያለ ያለመብሰሉ
ነዉ፡፡
የሚበስለዉ ከዛፉ ላይ ከተለቀመ በኋላ ነዉ፡፡ ፍሬዉ እድገቱን
ካልጨረሰ ቢለቀምም አይበስልም፡፡ አቮካዶ ለለቀማ መድረሱን
የፍሬዉ የዘይት ይዘትና፣ የፍሬዉን መጠንና መልክ በማየት መለየት
ይቻላል፡፡ ስለዚህ የፍሬዎች መድረሳቸዉ እንደታወቀ፣- በረጅም አጣና
ላይ ገመድ ፍሬዉን የሚቆርጥ ቢላዋ በማሠር ፍሬዉን የሚቀበል መረብ
ወይም ከረጢት በማዘጋጀት መቀበል፡፡
አቮካዶ
ድህረ- ምርት አያያዝ
ከለቀማ በኋላ ፍሬዉን ማጽዳትና በመጠንና ጥራት በመለየት በፕላስቲክ
ወይም በእንጨት ሳጥኖች በማድረግ ማጓጓዝ/ ከጣዉላ ወይም ከካርቶን
በተሰራ ሳጥን ቢሆን ይመረጣል፡፡
የማቆያ ስፍራዎች ሙቀት እንደዝርያዉ ቢለያይም ብርድን ለሚቋቋሙ
ዝርያዎች
በ 4.4 ዲ.ሴግሬድ ብርድን መቋቋም ለማይችሉ ደግሞ ከ 10-13 ዲ.ሴትግሬድ
ማቆየት ይቻላል፡ የደረሰ አቮካዶ ፍሬ በ 27 ዲ.ሴንቲግሬድ በሳምንት ዉስጥ
ሊበስል ይችላል ከ10ዲ.ሴ በታች ባለ ሁኔታ ከቆየ በቅዝቃዜ ይበላሻል፡፡
African Avocados

Top 5 Africa Avocado Producing Countries


Here are the 5 leading Africa avocado exporters, in terms of countries:

South Africa. (No. 4 among current biggest exporters on the globe).

Kenya.

Rwanda

Democratic Republic of Congo.

Cameroon.

30
ድህረ- ምርት አያያዝ
ከለቀማ በኋላ ፍሬዉን ማጽዳትና በመጠንና ጥራት በመለየት በፕላስቲክ
ወይም በእንጨት ሳጥኖች በማድረግ ማጓጓዝ/ ከጣዉላ ወይም ከካርቶን
በተሰራ ሳጥን ቢሆን ይመረጣል፡፡
የማቆያ ስፍራዎች ሙቀት እንደዝርያዉ ቢለያይም ብርድን ለሚቋቋሙ
ዝርያዎች
በ 4.4 ዲ.ሴግሬድ ብርድን መቋቋም ለማይችሉ ደግሞ ከ 10-13 ዲ.ሴትግሬድ
ማቆየት ይቻላል፡ የደረሰ አቮካዶ ፍሬ በ 27 ዲ.ሴንቲግሬድ በሳምንት ዉስጥ
ሊበስል ይችላል ከ10ዲ.ሴ በታች ባለ ሁኔታ ከቆየ በቅዝቃዜ ይበላሻል፡፡
2. ማንጎ
ማንጎ
2.1. ጠቀሜታ
2.2. ተስማሚ ስነ-ምህዳር
2.3. የአመራረት ቴክኖሎጂና አሰራሮች
2.3.1. የማነጎ አይነቶችና ዝርያዎች
2.3.2. ችግኝ ዝግጅት
2.3.3. ብዛ እጽ (Propagation)
2.3.4. የማሳ መረጣ
2.3.5. የተከላ ቦታ ዝግጅት ና ተከላ ማካሄድ
2.3.7. ደባል ሰብሎችን ማልማት (Intercropping)
2.3.8. ገረዛና ዛፎችን ማሠልጠን (pruning and training)
2.3.9. የፍሬ መውደቅ
2.3.10. እናት ዛፍ ማደስ (top working)
2.3.11. የማዳበሪያ መጠንና አጠቃቀም
2.4. የሰብልጥበቃ
2.4.1. በሽታን መከላከል
2.4.2. ተባይን መከላከል
2.5. የምርት አሰባሰብ እና ድህረ-ምርት አያያዝ
ማንጎ
ተስማሚ ስነ-ምህዳር

ማንጎ የቆላማና የወይና ደጋ ተክል ነዉ፣ ሞቃታማና ዝቅተኛ እርጥበት የሚፈራረቁበት አካባቢ

(አግሮኢኮሎጂ) ይስማማዋል፡፡ በአገራችን ከ 1200-1700 ሜትር ከፍታ ይበልጥ ይስማማዋል::

የዝናብ መጠን፡ ከ900-1015 ሚ.ሜትር እርጥበት የሚያገኙ አካባቢዎች በጣም የሚስማማዉ ሲሆን የዝናብ

መጠኑ ከ250-400 ሚ.ሜ ያነሰ ከሆነ ግን በመስኖ መደገፍ አለበት::

የሙቀት መጠን፡ 24-35 ዲ.ሴትግሬድ ይስማማዋል

አፈር፡ የመሬቱ የአፈር ጥልቀት 2-2.5 ሜትር ቢሆን ይመረጣል:  እንደዚሁም የአፈሩ ፒኤች 5.5 - 7.5

ይስማመዋል

የመሬት ተዳፋት /አቀማመጥ፡ ማነጎ የሚተከልበት መሬት በመጠኑም ተዳፋትናት ያለዉ ዘቅዘቅ ያለ የመሬት

አቀማመጥ ይስማማዋል፡፡ 
ማንጎ
የአመራረት ቴክኖሎጂና አሰራሮች

የማነጎ አይነቶችና ዝርያ

አብዛኛዎቹ የማንጎ ዝርያዎች አንድ ዘር በቀል (monoembryonic)


ናቸው፡፡

ሌላው ዓይነት ደግሞ ሁለት ወይም ከሁለት በላይ ዘር በቀል


(polyembryonic) ከአንድ የሚሰጠው ነው፡፡

ከእነዚህ ውስጥ አንዱ ብቻ ፍሬ ብረት /ውህድ ህዋስ/ (zygotic) ሲሆን ሌሎቹ


ከእናት የተገኙ በመሆናቸው በሁሉም ነገር እናታቸውን የሚመስሉ ናቸው፡፡
ስለሆነም ተመሳሳይ መሠረተ ግንድ ለማግኘት ግን ጠቀሜታ አላቸው፡፡
ማንጎ
የአመራረት ቴክኖሎጂና አሰራሮች

የማነጎ አይነቶችና ዝርያ

አብዛኛዎቹ በኢትዮጵያ የሚገኙ የማንጎ ዛፎች

ፍሬዎች በመጠን፣ በቅርጽና በጣዕም ተመሳሳይነት ባህሪያት የላቸውም፡፡


ፍሬ ለመስጠት ረጅም ጊዜ ከመውሰዳቸውም በላይ ቁመታቸው ፍሬን
በአግባቡ ለመልቀም አያስችልም፡፡
ጥራት ያለው ምርት እንዲገኝ ከተፈለገ ከተመረጡ ዛፎች የተገኙ ፍሬ ሰጭ
አካሎችን በመሠረተ ግንድ ላይ በመክተብ ማባዛትና የዘር ምንጫቸው
የሚታወቁ የተከተቡ ችግኞችን ለአምራቹ ማሰራጨት ያስፈልጋል
ማንጎ

ሠንጠረዥ 5፡ በሀገራችን ጥቅም ላይ እንድዉሉ የተደረጉ የማንጎ


ዝርዎች
Variety ምርታማነታቸዉ
(ኩ/ ሄ) Area of
production
1 Apple Mango' 465
Low land
2 Kent' 560
Low land
3 Keitt' 600
Low land
4 Tomyatkins' 720
Low land
ማንጎ
ችግኝ ዝግጅት

የማነጎ ችግኝ ፖሊ ኢነብሪኦኒክ ከሆኑ የማኘጎ ዝርያዎች


(Polyembroyonic)
አንድ አይነት ሆኑ ችግኞችን ማግኘት ስለሚቻል ቀላልም ስለሆን በዘር
ማፍላት
ይቻላል፡፡

ዘር ዘገጃጀት አዘራር
ለምግብነት ደረሰ በደንብ የበሰለ ማንጎ ፍሬ ከእባት ዛፉ መልቀመና
ስጋዉን
መላጥ፣ ተላጠዉን ፍሬ ለመያዝ እዲያመች በአመድ ወይም በአዋ
በማሸት
የዉስጥ ዘሯን ማዉጣትና በጥላ ስር ከ 12.24 ሰዓት በማቆት በተዘጋጀለት
ፕላስቲክ ጎድጓዳን ወደ ታቸ በማደረግ መዝራትና ጉዝጓዝ ማለበስ፡፡
ማንጎ
ብዛ እጽ (Propagation)

ጥሩ መሠረተ ግንድ የተስተካከለ ዕድገት ያለው፣ አፈር ውስጥ ያለ በሽታንና ሌሎች


ተጽእኖዎችን መቋቋም የሚችል፣ በፍሬ ሰጪ አካል ላይ በጎ ተጽዕኖ ያለው መሆን
ይኖርበታል፡፡ ፍሬ ሰጭ አካል ደግሞ ከፍተኛ ጥራት ያለውና ከፍተኛ ምርት የሚሰጥ
መሆን አለበት፡፡

በተጋቦ (Graft) ፍሬ ሰጪ አካልና መሠረተ ግንድ አንድ ዛፍ ሆነው ከሁለቱ ክፍሎች


ያላቸውን በጎ ጎን በመጠቀም ዛፉ የአፈር ውስጥ ችግሮችን በመቋቋም ከፍተኛ ጥራት
ያለው ምርት ይሰጣል፡፡

ለዘር የሚሆነውን ፍሬ ከበሰለ በኋላ መልቀም፣ ዘሩን ከፍሬው እንደተለቀመ መለየት፣


ዘሩን
አጥቦ በጥላ ሥር ማድረቅ፣ ከመተከሉ በፊት ዘሩ ላይ ያለውን የዘር ሽፋን በጥንቃቄ
ማንሳትና የዘሩን ጎባጣ ክፍል ወደ ላይ በማድረግ ሳይዘገዩ መትከል የብቅለት ደረጃውን
ለማሻሻል ጠቀሜታው የጎላ እንደሆነ ተረጋግጧል፡፡
ማንጎ
ብዛ እጽ (Propagation)

የተዘጋጀው ዘር በመደብ ላይ 30 ሣ.ሜ በተራራቁ መስመሮች 15 ሣ.ሜ


በተክሎች መካከል እንዲሁም ጥልቀቱ 5 ሣ.ሜ መሆን ይኖርበታል፡፡

ዘሩ በኘላስቲክ ከረጢት ሊተከል ይችላል፡፡ ማጎንቆሉ አንድ ወር ሊወስድበት


ይችላል፡፡ የችግኙ ቁመት 10 ሣ.ሜ ሲሆን ከመደብ ወደ መክተቢያ ሥፍራ
ይዘዋወራል፡፡
በማዘዋወር ወቅት በጥንቃቄ ችግኞቹ ይነቀላሉ፡፡ በመስመሮች መካከል 1 ሜ
በተክሎች መካከል ደግሞ 40 ሣ.ሜ ርቀት በመጠበቅ ይተከላሉ፡፡

የተክሉ ዕድገት ቀጣይነት እንዲኖረው አስፈላጊው እንክብካቤ ሁሉ (ውሃ


ማጠጣት፣ ማዳበሪያ ማድረግ፣ በሸታ፣ ተባይና አረምን መቆጣጠር)
ሊደረግለት
ይገባል፡፡
ማንጎ
ብዛ እጽ (Propagation)

የሚፈለገው የተከላ መጠን አነስተኛ ከሆነና ተክሉ ወደ ሩቅ ሥፍራ የሚጓጓዝ


ከሆነ በኘላስቲክ ከረጢት መጠቀሙ ይመረጣል፡፡

የመሠረተ ግንድ ችግኞቹ በ6 ወር አካባቢ ለከተባ (ለተጋቦ) ይደርሳሉ፡፡


ማጋባት የተባለው የኢ-ሩካቤ ማባዣ ዘዴ አንዱ ሲሆን ለማንጎ ተስማሚ ነው
 
ስለሆነም በአሁኑ ወቅት የተከተቡ የማንጎ ችግኝ ማባዣና ማሰራጫ
ጣቢያዎች
ወካይነት ባላቸው አካባቢዎች እየተቋቋሙ ስለሆነ የዘር ምንጫቸው የታወቁና
የተከተቡ የተሻሻሉ ዝርያዎችን ችግኞች ከእነዚህ ማባዣ ጣቢያዎች
በማግኘት
ለአምራቹ ማሰራጨት እጅግ አስፈላጊ ይሆናል፡፡
ማንጎ
ችግኝ ከተባ ማካሄድ
ችግኞቹ 20ሴ.ሜትር ቁመትና የእርሳስ ዉፍረት ሲደርሱ ለመክተብ
ዝግጁ
ስለሚሆኑ መክተብ፡፡

ከተባ ለማካሄድ የሙቀት ወቅትን በመጠበቅ ከታወቁ ዝርያዎች የፍሬ


ሰጪ
አካል (scion) በእንቅልፍ (Dormancy) ላይ ካሉ ዛፎች በመዉሰድ ከተባ
ማካህድ፡፡

ለከተባ ፍሬ ሰጪነት የሚመረጡት እናት ዛፎች ከበሽታና ተባይ ነጻ የሆኑ


በምርታማነታቸዉ የታወቁ ለአካባቢዉ ተስማሚ የሆኑ ዝርያዎችን
መሆን
አለባቸዉ፡፡
ማንጎ
የማሳ መረጣ
የማንጎ ማሳ በበሬ ወይም በትራክተር ማረስ፣ መከስከስና መለስለስ
ይኖርበታል፡፡
በአፈሩ የውስጠኛው ክፍል ጠንካራ የሥር እድገትን የሚገታ (hardpan)
መኖሩ ከተረጋገጠ ጠለቅ አድርጎ በማረስ ችግሩን ማስወገድ ያስችላል፡፡

የሚመረጠው ማሣ መጠነኛ ተዳፋት ያለው ሆኖ ትርፍ ውሃን ማጠንፈፍ


የሚያስችል ከሆነ ለመስኖ አመችነት አለው፡፡

በመስመሮችና በተክሎች መካከል ያለው ርቀት በዝርያው፣ የምንከተለው


የእርሻ ዘዴና የአፈሩ ለምነት ይለያያል፡፡ ከእውነተኛው ዘር የተገኘው ዛፍ
በተጋቦ ከተገኘው ዛፍ ይልቅ ሰፋ ያለ ሥፍራ ይፈልጋል፡፡
ማንጎ
የማሳ መረጣ

ለማንጎ ተክል ከ 5- 7 ሜ በተክሎችና በመስመሮች መካከል መጠቀም


ይመከራል፡፡ ተክሉ የሚተከልበት ሥፍራ ምልክት ተደርጎ ከ90-100
ሣ.ሜ ለሸክላማና ጠጣር ለሆነ መሬት፣ ለቀላል አፈር ደግሞ ከ40-50
ሣ.ሜ ጥልቀትና ስፋት ያለው ጉድጓድ ከአንድ ወር በፊት ይቆፈራል፡፡

ከላይ የሚገኘውን አፈር በአንድ በኩል ከሥር የሚወጣውን ደግሞ በሌላ


በኩል ይደረጋል፡፡ ከላይ የነበረው አፈር ከፍግ፣ ከብስባሽ ወይም
ከማዳበሪያ ጋር በመደባለቅ በቅድሚያ ወደ ጉድጓዱ ይመለሳል፡፡ ከውስጥ
የነበረው ደግሞ ከላይ ይጨመራል፡፡
ማንጎ
የማሳ መረጣ
መስኖ ካለ የማንጎ ተከላ በማንኛውም ጊዜ ማካሄድ ሲቻል በዝናብ
የሚለማ
ከሆነ ደግሞ ዝናብ እንደጀመረ ቢከናወን ተመራጭ ነው፡፡

በተከላ ወቅት ሥሮቹ እንዳይጎዱ የፍሬ ሰጪና የመሠረተ ግንድ


መገናኛ
ከአፈሩ በላይ እንዲውል በማድረግ በጥንቃቄ ይተከላል፡፡

ፈጣን ዕድገት እንዲኖረው ፍግ በበቂ ሁኔታ መጠቀም ይመከራል፡፡


የመትከያ ወቅት ቀዝቀዝ በሚልበት አመሻሹ ላይ ቢሆንና የመስኖ
ውሃ
ወዲያውኑ ከተከላ በኋላ መስጠት ያስፈልጋል፡፡
ማንጎ
የተከላ ቦታ ዝግጅት ና ተከላ ማካሄድ
 
ማንጎ በማሳና በቤት አካባቢ (ግቢ) በማብቀል ማልማት ይቻላል፡፡ በማሳ
ደረጃ ለሚለማዉ የማንጎ ተክል የሚከተሉት የመሬት ዝግጅቶች
ያስፈልጉታል፡ ቦታዉ ከአረም፣ ጉቶና ቃርሚያዎች የጸዳ መሆን አለበት፡
ወጣገባ መሬቶችን ማስተካከል፡ መሬቱን ማረስና ማለስለስ፡፡

በመስኖ በመታገዝ የሚለማ ከሆን የዉሃ ማጠጫና ማጠንፈፊያ፣ የጎርፍ


መከላከያ፣ ቦዮችን ማዘጋጀት፡፡
ለዝርያዉ የሚስማማ የተከላ እርቀትን በመምረጥ ቅየሳ ማካሄድና ችካል
መትከል ቢያንስ ሊኖር የሚገባዉ የተካላ እርቀት 7x7፣ 6x6 ወይም 5x6
ሜትር መሆን አለበት፡፡
ማንጎ
የተከላ ቦታ ዝግጅት ና ተከላ ማካሄድ
 
የማንጎ ተክል የፀሐይ ብርሃን ፈላጊ በመሆኑ በግቢ ዉስጥ የሚተከሉ የማንጎ
ዛፎች በተቻለ መጠን ከሌሎች ዛፎች የራቁና በቂ ፀሐይ ሊያገኙ
በሚችሉበት አካባቢ መሆን አለበት፡፡

የተከላ ጉድጓድ 50 x 60 ወይም 40 x 50 ሴሜ ስፋና ጥልቀት እንደዝርያዉ


ባህሪ ጉድጓድ ከሶስት ወር በፊት መቆፈርና ማዘጋጀት፣የሚቆፈረዉን ጉድጓድ
አፈር የላይኛዉን አፈር በላይ በኩል የዉስጡን ቀይ አፈር በታች በኩል በመከመር
ለ 1-2 ወር ጉድጓዱን ክፍቱን ማቆየት፣

ለተከላ አንድ ወር ሲቀረዉ በእያንዳንዱ ጉድጓድ አንድ ባልዲ የተብላላ ፍግ


ወይም ኮምቦስት ከአፈሩ ጋር በመቀላቀል ጉድጓዱን መሙላት፣ለተከላ የደረሱ
ያልተጣመሙ ያልቀጨጩና ጥሩ አቋም ያላቸዉን ችግኞችን መምረጥ
ማንጎ
የተከላ ቦታ ዝግጅት ና ተከላ ማካሄድ

የተዘጋጀዉን የማንጎ ችግኝ ጉድዱን በእጅ በመክፈት ስሮቹ


እንዳይታጠፉ
አድርጎ መትከል፣

በእግር ተረከዝ የተተከለዉን ችግኝ ዙሪያ አካባቢዉ ጫን ጫን


እያደረጉ
ተከላዉን ማጠናከርና የተተከሉት ችግኞች ቀጥ ብለዉ እንዲቆሙ
ማድረግ፣

በአካባቢዉ በተከላ ቀን በቂ ዝናብ የማይዘንብ ከሆነ ጉድጓዱን ከተከላ


ከ2
ቀን በፊት በባልዲ እንዲሁም ወዲያዉ እንደተተከለ ዉሃ መጠጣት፡፡
ማንጎ
ደባል ሰብሎችን ማልማት (Intercropping)

የማንጎ ተክሎች እንደተተከሉ በመስመሮች መካከል ያለውን ቦታ ዋና


ሰብሉ
ሳይጎዳ ጥቅም ላይ ለማዋልና የአረምን ጉዳት ለመቀነስ በአጭር ጊዜ
የሚደርሱና አጫጫር ሥር ያላቸውን አትክልቶች ወይም በአጭር ጊዜ
የሚደርሱ ፍራፍሬዎች ማምረት ይቻላል፡፡

ተክሎችን ከዛፎች አርቆ መትከልና ዋናውን ሰብል በውሃና በንጥረ ነገር


እንዳይሻሙ ጥንቃቄ ማድረግ ያስፈልጋል፡፡ ይህ ዓይነት አሰራር በተለይ
አነስተኛ አርሶ አደሮች የመሬት ብክነት ሳያጋጥማቸው ተጨማሪ ጥቅም
እንዲያገኙ ይረዳል፡፡
ማንጎ
ገረዛና ዛፎችን ማሠልጠን (pruning and training)

ማንጎ በተፈጥሮው የተስተካከለ በመሆኑ የሚያስፈልገው ገረዛ


የደረቁና
የታመሙ፣ ወደውስጥ የሚበቅሉ፣ መሬት የሚነኩ ወይም
አፈንግጠው ወደ
ላይ ያደጉ ቅርንጫፎችን ለማስወገድ ነው፡፡

ዛፉ ከ2-3 ዓመታት በሚሆንበት ወቅት ጥሩ ቅርጽ እንዲኖረውና


ቅርንጫፎቹ ሚዛናቸውን በመጠበቅ በንፋስም ሆነ ምርት ሲይዙ
እንዳይገነጠሉና ለፍሬ ለቀማ ምቹ እንዲሆኑ ማሰልጠን
/pruning/
አስፈላጊ ነው፡፡
ማንጎ
ገረዛና ዛፎችን ማሠልጠን (pruning and training)

ችግኙ በአንድ አመት እድሜዉ የአንድ ሜትር እድገት ከሌለዉ ቀጥ ብሎ


እንዲያድግ ቀጭን እንጨት ከችግኙ ጎን በመትከል ከ 2-3 ቦታ ላይ ማሰር፣
በ2ኛዉ አመት ከ4-5 ቅርንጫፎችን መርጦ በማስቀረት ሌሎችን
በመቁረጥ
የቅርንጫፎችን መልክ ማስያዝ፡፡

ዛፉ እደገ ሲሄድ ወደ ማይፈለግ አቅጣጫ ያደጉ ወይም የተጠላለፉ


ቅርንጫፎችን ማሠወገደ፡፡ ከተከተበበት በታች (ከመሰረተ ግንዱ) የበቀሉ
ቅጥያዎችን በየወቅቱ እተከታተሉ በመቀስ ማሠወገድ፣ ከተተከለ
ከ3ዓመት
በፊት ፍሬ እንዳያፈራ አበቦችን እየተከታተሉ ማሠወገድ ያስፈልጋል፡
ማንጎ
የፍሬ መውደቅ

በማንጎ ተክል ያልደረሱ ፍሬዎች መውደቅ እስከ 99% ሊደርስ


ይችላል፡፡

ለዚህም ዋና ዋና ምክንያቶች ጥቅ ዘር (pollination) ያለማካሄድ፣


የአበባ
ክፍሎች ችግር፣ የእርጥበት ችግር፣ የማይስማማ የዓየር ጠባይ፣
በሽታና
የነፍሳት ተባዮች ጥቃት ሊሆን ይችላል፡፡ ችግሩን ለመከላከል
መወሰድ
ያለባቸው እርምጃዎች የተስተካከለ የመስኖ ውሃ፣ ወቅታዊ
የበሽታና
የነፍሳት ተባዮች ቁጥጥር ማካድ ችግሩን ሊቀንሰው ይችላል፡፡
ማንጎ
እናት ዛፍ ማደስ (top working)

ለረጅም አመት ምርት የሰጡ፤ ምርታማነታቸዉ ዝቅተኛ የሆኑ


የማንጎ
ዛፎች፡ በአለም ገበያ ላይ ተፈላጊ የልሆኑ ዝሪየዎች ዛፎች
ቁመታቸዉ 1 ሜ
አከባቢ በመቁረጥ በጎናቸዉ በተቆረጠዉ ልጣጭ ላይ ወይም
በሚያቆጠቁጡት ላይ የሚፈለገዉን ዝሪያ በመክተብ በቶሎ
የሚፈለገዉን
ምርት ማግኛት ይቻላል፡፡
ማንጎ
የምርት አሰባሰብ እና ድህረ-ምርት አያያዝ

ተከትበዉ ተተከሉ ማንጎ ችግኞች ከተተከለ ከአራት አመት በኋላ የምስራች ይሰጣል፣
ያልተከተቡ ችግኞች ምርት ለመስጠት ረጂም ጊዜ ይወስድበታል፡፡

የማንጎ ፍሬ እድገቱን ከጨረሰ ቀስ ብሎ የመብሰል ፀባይ ስለአለዉ ጥሬዉን መልቀም


ይቻላል፡፡

የፍሬዎቹ ቆዳ ቀለም ከአረንጓድነት ወደ ቢጫ ቀለም ሲኖረዉ ክላይማትሪክ ሰብል


(ከተቆረጠ
በኋላ ብስለቱን መቀጠል የሚችል) በመሆኑ ለቀማ ማካሔድ፡
ፍሬዉ የሚሰበሰበዉ ፍሬዉን ከቅርንጫፉ ጋር የሚያያይዘዉን አካል መቀስ በመቁረት
ይሆናል፤የተለቀሙትን ፍሬዎች ማጽዳት፣

በደረጃ በመመደብ ከእንጨት ወይም ከፕላስቲክ ሳጥን ዉስጥ በመደርደር ወደ ቀዝቃዛ


መጋዘን
ማጓጓዝ፡፡ በ 12 ዲ.ሴግሬድ ቀዝቃዛ አየር ያለዉ ማከማቻ ዉስጥ ለ 2 ሳምንት ያለብልሽት
ማሰቀመጥ ይቻላል
Information Required for woody
perennials fruits
Defining penological growth periods at specific
agro-ecology
[Fruit Crops Variety Vs seasons Vs agro-ecology]
• Dormancy [period]
• Flushing [period]
• Leaf maturation [period]
Information Required for woody perennials
….
When
• Leaf and bud maturity [period]
• Fruit development [period]
• Fruit enlargement [period]
• Start of maturation [period]
• Full maturity and Harvesting [period]
• Rest and Rejuvination [period]
Timing….
When
• to harvest [period]
• and how much to irrigate
• to collect root stock seeds
• to take scions budding/ grafting
• pesticide spray
• supply season/ marketing
• etc…..
3. የወይን አመራረት
3.1. ጠቀሜታ
3.2. ተስማሚ ስነ-ምህዳር
3.3. አመራረት ቴክኖሎጂና አሰራሮች
3.4. ተስማሚ ዝርያ መምረጥ
3.5. ቁርጥራጭ ዝግጅት
3.6. የመደብ ዝግጅት እና የቁርጥራጭ ተከላ
3.7. የማሳ መረጣ
3.8. የተከላ ቦታ ዝግጅት
3.9. ችግኝ ማዛመትና ተከላ
3.10. የመስኖ ውሃ አጠቃቀም
3.11. የማዳበሪያ መጠንና አጠቃቀም
3.12. የሰብልጥበቃ
3.13. መግረዝና ማሰልጠን (pruning and training)
3.14. የምርት አሰባሰብ እና ድህረምርት አያያዝ
3.1. የወይን ተክል
የወይን ተክል መገኛ በሜዲትራኒያን አካባቢ (ከሞሮኮ እስከ
ስፔን)፣ በመካከለኛው አውሮፓ እና በምዕራብ እስያ
(ከምስራቅ
እስከ ሰሜን ኢራን ሲሆን በሁሉም አህጉራት ይመረታል፡፡

የወይን ተክል ወደኢትዮጵያ የገባበት ወቅት ማይታወቅም ነገር


ግን ከሃምሳ አመታት በፊት ጀምሮ ገብለሰቦችና በመንግስት
ድርጅቶች በተለያየ ደረጃ በመመረት ላይ ይገኛል፡፡
3.1. የወይን ተክል
ይህ ምርት በአብዛኛው ለወይን ጠጅ ጠመቃ ግብአት የሚሆን
ሲሆን ከቅርብ አመታት ጀምሮ ለገበታ እሸት የሚሆኑ
ዝርያዎችን
የሚያመርቱ እርሻዎች ብቅ ማለት ጀምረዋል፡፡

ለወይን ተክል ምርት ተስማሚ የሆነ ስነምህዳር በአገሪቱ


በስፋት
የሚገኝ ስለሆነ የተክሉን ልማት በማስፋፋት ከፍተኛ
ኢኮኖሚያዊ
ጥቅም ማግኘት ይቻላል፡፡
3.1. ጠቀሜታ
የወይን ፍሬ በውስጡ ለጤና እጅግ ጠቃሚ የሆኑ ንጥረ
ነገሮችን
ይይዛል፡፡ ፌኖል፣ ፖሊፌኖል፣ ሪዘርቪቶል እና ካሮቲኖይድ
የተባሉ ለልብ ጤና፣ የደም ብዛትን እና ድርቀትን ለመከላከል
የሚረዱ እጅግ ጠቃሚ ንጥረነገሮች እና ፍሪ ራዲካስን
የሚቋቋሙ አንቲኦክሲዳንቶችን እንደሚይዝ በርካታ ጥናቶች
ይጠቁማሉ፡፡
3.1. ጠቀሜታ
ከዚህ በተጨማሪ የወይን ፍሬ የቫይታሚን ኬ፣
ቫይታሚንኤ፣
ቫይታሚንሲ፣ አይረን፣ ኮፐር፣ ፖታሲየም፣ በርካታ የ ቢ
ቫይታሚኖች፣ ፎሌት እና ፋይበር በውስጡ ይገኛሉ፡፡

የወይን ፍሬ ለወይን ጠጅ መጥመቂያ፣


ለዘቢብ፣
ለገበታ እሸት፣
ለጭማቂዊች እና ለማርማላት መስሪያነት ያገለግላል፡፡
3.2. ተስማሚ ስነ-ምህዳር
ወይን ተክል የሜድትራንያን አካባቢ ተክል ሲሆን በ 34 ድግሪ
እስከ 45 ዲግሪ ንፍቀ ክበብ ይበቅላል፡፡ ነገር ግን ገረዛና ውሃ
ማጠጣት የመሳሰሉ እንክብካቤዎችን በማድረግ እንደኢትዬጵያ
ባሉ ሞቃት የአየር ንብረት ባላቸው አገራት ይመረታል፡፡

የመሬት ከፍታ- 900-2200 ሜትር ከባህር ወለል በላይ ቦታዎች


ይመረጣሉ፡፡ የጥቅሙም አይነት በሚለማበት አካባቢ ሙቀትና
ቅዝቃዜ ይወሰናል፡፡ ለወይን ጠጅ ጠመቃ የሚያገለግሉ ዝርየዎች
በደጋና በወይና ደጋ አካባቢዎች ቢመረቱ ይመረጣል፡፡ ለገበታእሸት
እና ለዘቢብ የሚያገለገሉ ዝርያዎች በአንፃሩ በቆላማ አካባቢዎች
ቢመረቱ ይመረጣል፡፡
3.2. ተስማሚ ስነ-ምህዳር
የሙቀት መጠን - ወይን ዉርጭ የማይቋቋም ተክል ስለሆነ
ወርጭ የሚከሰተባቸው ቦታዎችን አለመጠቀም ይመረጣልሠ፡፡

የዝናብ መጠን - ወይን በአገራችን በአብዛኛው በመስኖ ውሃ


የሚመረት ሲሆን ዝናብ በሚያገኙ ወይና ደጋማ ቦታዎች
ላይ እስከ 1000.ሚ.ሜትር ዝናብ ያስፈልገዋል፡፡

የአፈር ዓይነት - እስከ 2 ሜትር ጥልቀት ያለዉ፣ በቀላሉ ዉሃ


ማጠንፈፍ የሚችልና አፈር ቆምጣጤነት 5-7 ፒኤች የሆነ
ይስማማዋል፡፡
3.3. አመራረት ቴክኖሎጂና አሰራሮች
የወይን አይነቶች ዝርያዎች
• በአለም ላይ ከ 8000 የሚበልጡ የወይን ዝርያዎች እንዳሉ ይታወቃል፡፡
በሚሰጡትም ጥቅም አንፃር በሶስት ዋና ዋና ክፍሎች ይከፈላሉ፡፡
1. ለወይን ጠጅ ጠመቃ ፡- ጥራቱን የጠበቀ የወይን ጠጅ ለመጥመቅ
የሚያስችሉ ዝርያዎች ሲሆኑ የአልኮል መጠናቸውም ለጠረጴዛ ወይን
ጠጅ 14 ፐርሰንት በታች ሲሆን ለደረቅ ወይን ጠጅ 14 ፐርሰንት በላይ
ሊሆን ይገባል፡፡ ከቀለም አንጻር ደግሞ ቀይና ነጭ በመባል ይታወቃሉ፡፡
2. ለገበታ እሸት፡- ለአይን የሚስቡና በእሸትነታቸው የሚበሉ ናቸው፡፡
ታላልቅ ፍሬ ያላቸው ዘር የሌለው ፍሬ ያላቸው መሆን አለባችው፡፡
3. ለዘቢብ ዝግጅት፡- ዘቢብ ማለት የወይን ፍሬ ተለቅሞ የደረቀ ማለት
ነው፡፡ የዘቢብ ወይን ዝርያዎች ትንንሽ ወይን መካከለኛ ፍሬ ያላቸው
ዘር የሌለው ፍሬ ያላቸው ዝርያዎች ናቸው፡፡
3.4. ተስማሚ ዝርያ መምረጥ
አንድ አምራች ዝርያዎችን ከመምረጡ በፊት የወይኑን ምርት
ለምን አገልግሎች እንደሚፈለግ ማወቅና መወሰን አለበት፡፡
የሚከተሉት ዝርያዎች በኢትዮጵያ ተላማጅነታቸው ታውቆ
የተመዘገቡ ሲሆን በዋነኝነት ለወይን ጠጅ ጠመቃና ለዘቢብ
ስራ ይውላሉ፡፡
ለወይን ጠጅ ጠመቃ የሚያገለግሉ ዝርያዎች፡- ቼኒን ብላንሽ፤
ኡግኒ ብላንሽ፤ ግሪናች ባላንሽ፤ ጥቁር ወይን
(ሳንጂዩቪስ)፤ካኖናኖ፤ ግሪናች ኖየር፤ ብላክ ሃምበርግ እና
ዶዶማ አሊቴኮ ሲሆኑ
ለዘቢብ ዝግጅት፡- ቶምሰን ሲድለስ፤ ብላክ ኮርኒዝ እና ሙስካት
ኦፍ አሌክሳንደር ዝርያዎች ናቸዉ፡፡
3.5. ቁርጥራጭ ዝግጅት
ሁሉም የወይን ተክል ዝርያዎች በሁለት ዋና ዋና መንገዶች
ማለትም በዘርና ያለዘር (በቁርጥራጭ) ይራባሉ፡፡

በአለም ወይን ተክል ልማት ውስጥ ቀዳሚውን ቦታ


የሚይዘው
የአረባብ ዘዴ ያለ ዘር በቁርጥራጭ ዘዴ ነው፡፡ ይህም ሊሆን
የቻለበት ዋና ምክንያት በቁርጥራጭ የአረባብ ዘዴ ዝርያው
ማንነቱን ሳይለቅ ለማባዛት ስለሚቻል፤ ፈጣንና ወጪ ቆጣቢ
በመሆኑ ነው፡፡
3.5. ቁርጥራጭ ዝግጅት
• በቁርጥራጭ ለማባዛት ጤናማና የበሰሉ ቁርጥራጮች
ከእናት ወይን ተክል ላይ በገረዛ ወቅት ይዘጋጃሉ፡፡
ለቁርጥራጭ ብቁ የሆኑ አገዳዎች ቅርፊታቸው ቀላ
ያለ፤ ሙሉ ክብ ቅርጽ ያለው እና ሲቆረጡ ውስጣዊ
ክፍላቸው አረንጓዴ የቀለበት ምልክት ያለው መሆን
አለባቸው፡፡
3.5. ቁርጥራጭ ዝግጅት
የሚዘጋጁት ቁርጥራጮች ከ 0.5-1 ሳ.ም. ውፍረት (የእርሳስ
ያህል) መካከለኛ የአንጓ ርዝመት (20 - 30 ሳ.ሜ) እና የአንድ
አመት እድሜ ሊኖራቸው ይገባል፡፡

እያንዳንዱ ቁርጥራጭ ከሶስት ያላነሱ ጤናማ ጉጦ-ች ሊኖሩት


ይገባል፡፡ ወደአፈር የሚገባው ጫፍ ክብ ሆኖ ሲቆረጥ ከላይ
የሚሆነው ጫፍ ደግሞ በ 45 ዲግሪ ሰያፍ ሆኖ ይቆረጣል፡፡
3.6. የመደብ ዝግጅት እና የቁርጥራጭ ተከላ
የቁርጥራጭ መትከያው መደብ መሬቱ ታርሶ ከተስተካከለ
በኃላ
በማለስለስ አፈሩ እንዲልም ይደረጋል፡፡

ከዚያም ለውሃ አመቺ በሆነ መልኩ ከተስተካከለ በኃላ በ 80


ሳ.ሜ. ርቀት መስመሮች ይዘጋጃሉ፡፡

የመደቡ ጠቅላላ ቁመት እስከ 10 ሜትር ሊደርስ ይችላል፡፡


3.6. የመደብ ዝግጅት እና የቁርጥራጭ ተከላ
ቁርጥራጮቹ ሁለት ጉጦቻቸው አፈር ውስጥ በመቅበር አንዱ
ጉጥ ከአፈር ውስጥ ከአፈር በላይ በማስቀረት በተዘጋጀላቸው
የችግኝ መደብ ለይ ከ 5-10 ሳ.ሜ. ርቀት በመስመር ይተከላሉ፡፡

ከስድስት ወር እስከ አንድ አመት ያህል ተገቢው እንክብካቤ


እየተደረገላቸው በችግኝ መደቡ ላይ በማቆየት አስፈላጊውን ስርና
ቅርንጫፍ እንዲያበቅሉ ይደረጋል፡፡ በችግኝ መደበ ላይ እንደ
አካባቢው የአየር ሁኔታ ከስድስት ወር (በሞቃታማ ቦታዎች) እስከ
አንድ አመት (በቀዝቃዛ ቦታዎች) ከቆዩ በኃላ ለተከላ ዝግጁ
ይሆናሉ፡፡
3.7. የማሳ መረጣ
• ለወይን ተክል እርሻ ምስረታ የሚመረጥ ቦታ መሟላት ያለባቸው
ሁኔታዎች የሚከተሉት ናቸው፡፡
• ውሃ ገበብ የሆነ
• ገላጣ ሜዳና ውሃ የማንጠፍጠፍ ባህሪ ያለው
• አፈሩ ከመካከለኛ እስከ ከፍተኛ ለምነት ያለው
• ውርጭ የማይከሰትበት
• ለገበያ እና መጓጓዣ አመቺ የሆነ
• ለፍሬው ብስለት በቂ የሆነ የሙቀት መጠን መስጠት የሚችል
• መሆን አለበት፡፡ በአጠቃላይ በማሳ ምስረታ ጊዜ ከፍተኛ ትኩረት
የሚሹ ሶስት መስፈርቶች የመሬቱ አቀናመጥ የአፈር አይነት እና
የሙቀት መጠን ናቸው፡፡
3.8. የተከላ ቦታ ዝግጅት
የወይን ችግኞች ለመዛወር ከመድረሳቸው 3 ወራት በፊት በዋናው ማሳ ላይ
ጉድጓዶች መዘጋጀት አለባቸው፡፡ የጉዳጓዱ ጥልቀት 60 ሳንቲሜትር ሲሆን ስፋቱ
ደግሞ 50 ሳንቲ ሜትር መሆን አለበት፡፡

በመስመር መካከል ያለው ርቀት እንደምንጠቀመው የእረቃ ዘዴ የሚለያይ ሲሆን


በአብዛኛው የምንጠቀመው የባይላተራል ኮርዶን ዘዴ በመስመር መካከል 2.5
ሜትር ሲሆን በመስመር ውስጥ በዛፎች መካከል ደግሞ 2.0 ሜትር ይሆናል፡፡

ከላይኛው 20 ሳ.ሜ. ጥልቀት የወጣው አፈርን አፈር በአንድ በኩል የሁለተኛው


30-40 ሳ.ሜ. አፈር በሌላ በኩል በማድረግ እስከተከላ ጉድጓድ ለፀሃይ መጋለጥ
ያስፈልገዋል፡፡
3.9. ችግኝ ማዛመትና ተከላ
ጉድጓዶቹ ከተዘጋጁ በኃላ በክረምቱ የመጀመሪያ ቀናት
ችግኞችን ማዘጋጀት መጀመር አለበት፡፡ ችግኞችን
ከመንቀል በፊት መሬቱን ውሃ በማጠጣት ማራስ
የችግኞቹ ስር ሳይጎዳ ለመንቀል ይረዳል፡፡ ከዚያም
ችግኞችን በጥንቃቄ በመንቀል ቅጠሎቹን በማራገፍ
ስረቹንም በመግረዝ ወደተዘጋጀላቸው ጉድጓድ መትከል
ይቻላል፡፡ የወይኑ ማሳ ከችግኞቹ መደብ የራቀ ከሆነ ግን
እስከ መቶ የሚደርሱ ችግኖችን በአንድ ላይ በማሰር
በእርጥብ ሳር በመጠቀለል ውሃ በማርከፍከፍ እና ከፀሃይ
በመከላከል በማጓጓዝ እስከ አንድ ሳምንት ጊዜ ውስጥ
መትከል ያስፈልጋል፡፡
3.10. የመስኖ ውሃ አጠቃቀም
እስካሁን እየተሰታበት ባለ ልምድ የወይን ተክል ከተገረዘበት ቀን
ጀምሮ ፍሬ እስከሚበስል ድረስ ቢያስ በየ 7-15 ኑ ው መጠጣት
አለበት፡፡

ሆኖም እንደአፈሩ እርጥበት በማየት ውሃ የማጠጣት ጊዜ


መቼ እንደሆነ መረዳት ይቻላል፡፡ የውሃውን አሰጣጥ በተመለከተ
እንደማንኛውም ቋሚ ተክል በዛፉ ዙሪያ ቀለበት በማበጅ
ውሃው
ግንዱን ሳይነካ በቀለበቱ ውስጥ ውሃ በመሙላት መጋቢ የተክሉ
ስሮች ውሃ እንዲመጡ ይደረጋል፡፡
3.13. መግረዝና ማሰልጠን (pruning and training)
ገረዛ (pruning)
• የወይን ተክል ገረዛ የሚያስፈልግባቸው ዋና ዋና ምክንያቶች የሚከተሉት
ናቸው፡፡
• 1. ተክሉ የተስተካከለ ቅርጽ ኖሮት ምርት አንዲጨምርና ለሌሎች
የእንክብክቤ ስራዎች ማለትም ቅጥያ ቅነሳ፣ ምርት መሰብሰብ፣ ውሃ
ማጠጣት፣ የበሽታና ተባይ ቁጥጥር ስራዎችን አመቺ እንዲሆን ለማስቻል
• 2. ተክሉ ተገቢውን የቅርንጫፍ መጠን እንዲኖረውና አቅሙ የፈቀደውን
ምርት እንዲይዝ ለማድረግ
• 3. ተክሉ መያዝ ያለበትን ምርት ለመቆጣጠር ናቸው፡፡
• ገረዛ ስለት ባላቸው በጥንቃቄ በተያዙ መቀሶች መካሄድ አለበት፡፡ ገረዛ
ከዓይን ወይም ጉጡ በግምት 2.5 ሳ.ሜ. ከፍ ብሎ መደረግ ያለበት ሲሆን
በአይኑ ወይም ጉጡ ተቃራኒ አቅጣጫ በ45 ዲግሪ ሰያፍ ይገረዛል፡፡
3.13. መግረዝና ማሰልጠን (pruning and training)
የገረዛ አይነቶች (Types of Pruning)

የተለያዩ የወይን ዝርያዎች በአገዳዎች ላይ የማፍሪፈያ እንቡጥ


አያያዛቸው ይለያያል፡፡ ስለሆነም አገራረዛቸውም እንዲሁ
ይለያያል፡፡

በአንድ ዝርያ ላይ የፍሬያማ እንቡጥን ያላገናዘበ ገረዛ ከተከናወነ


ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል ምርት የመቀነስ ሁኔታ ሊያጋጥም
ይችላል፡፡
3.13. መግረዝና ማሰልጠን (pruning and training)
1. የአንጓ ወይም የአገዳ ገረዛ (cane pruning)
ይህ አይነት ገረዛ ምርታማ ጉጦቻቸው ከ 4ተኛ አንጓ በላይ ለሚገኙ
ዝርያዎች ተስማሚ ገረዛ ነው፡፡ በመጀመሪያ ደረጃ በሚቀጥለው
አመት ምርት መያዝ የሚችሉ ቅርንጫፎች ይለያሉ፡፡ እነዚህ
ቅርንጫፎች ጤነኛ ጉጦች ያላቸው፣ በቅርፃቸው ክብ የሆኑ፣
መካከለኛ ርቀት (ከ20-30 ሳ.ሜ. ቁመትና 0.5-1 ሳ.ሜ. ዳያሚትር
ውፍረት) ያላቸው አንጓዎች ያላቸው፣ እንዲሁም በወይኑ ክንድ
ትክክለኛ አቅጣጫ የበቀሉ መሆን አለባቸው፡፡ ለአንጓ ገረዛ ምቹ
የሆነው ቅርንጫፍ ተመርጦ ከተገረዘ በኃላ ለሚቀጥለው አመት
ተተኪ የሚሆን ቅርንጫፍ ተመርጦ አንድ ወይም ሁለት አንጓ ላይ
ይቆረጣል፡፡
3.13. መግረዝና ማሰልጠን (pruning and training)
2. የሁለት አንጓ ገረዛ (Spur pruning)

ከላይ የተዘረዘሩት መመዘኛዎችን በመጠቀም ለባለ ሁለት አንጓ


ገረዛ ተስማሚ የሚሆኑ የበሰሉ አገዳዎች ይመረጣሉ፡፡
አንጓውም ከ 2-4 ጉጦች እንዲኖሩት ተደርጎ ይገረዛ፡፡
ለሚቀጥለውም አመት ተተኪ የሚሆን አገዳም ተመርጦ
ይቀራል፡፡ ይህ አይነቱ ገረዛ ምርታማ ጉጦቻቸው ከመnሻ
አካባቢ ለሚገኙ ዝርያዎች ለመግረዝ የሚያገለግል ሲሆን
ለአሰራርም ምቹና ቀላል ነው፡፡ በኢትዩጵያ የተለያዩ
ቦታዎች ገረዛ በተለያዩ ወቅቶች ይደረጋል፡፡
ሠንጠረዥ፡ የቦታ ስም፡ የገረዛ ወቅት፡ የገረዛ ድግግሞሽ ና
የምርት መሰብሰቢያ ጊዜ
የቦታ ስም ከፍታ ከባህር የገረዛ ወቅት የገረዛ ምርት
ወለል በላይ ድግግሞሽ መሰብሰቢያ

ደብረ ዘይት 1900 ነሃሴ በአመት አንድ የካቲት


ጊዜ
መርቲ 950-1000 ሀምሌና ጥር በአመት ታህሳስና ሰኔ
ሁለት ጊዜ
ዝዋይ 1640 ሀምሌና ጥር በአመት ታህሳስና ሰኔ
ሁለት ጊዜ
ጉደር 1800-2000 ነሃሴ በአመት አንድ የካቲት
ጊዜ
3.13. መግረዝና ማሰልጠን (pruning and
training)
ማሰልጠን (training)
የወይን ተክል በተፈጥሮው የሀረግ ባሕሪ ስላለው ግንዱ
የቅርንጫፎቹን እና የምርቱን (ዘለላዎቹን) ክብደት ያለ
ድጋፍ
ተሸክሞ መቆም አይችልም፡፡

በዚህም ምክንያት የወይኑን የአስተዳደግ ባህሪ እና


የእንክብካቤ
ሥራዎችን (cultivation practices) መሠረት ባደረገ መልኩ
ተጠንተው ብዛት ያላቸው የድጋፍ ዓይነቶች ጥቅም ላይ
ውለዋል፡፡
3.13. መግረዝና ማሰልጠን (pruning and
training)
የወይን ተክል ድጋፍ ዋና ዋና ዓላማዎች

• የወይኑ ቅጠሎች የሚያገኙትን ቀጥተኛ የፀሃይ ብርሀን መጠን በመጨመር


የሚገኘውን ምርት ይጨምራል፣ በቀይ እና ጥቁር ዝርያዎች የሚፈለገውን
ቀለም እንዲገኝ ከፍተኛ ሚና ይጫወታል፡፡ በቂ የፀሃይ ብርሀን የማያገኝ
ወይን ተክል እንቡጦች ምርታማነት ይቀንሳል፡፡

• በወይኑ ቅርንጫፎች ውስጥ ያለውን የአየር ሁኔታ (ማይክሮክላይሜት)


በማሻሻል ጥሩ የአየር እንቅስቃሴ እንዲኖር እንዲሁም ሙቀትን
በመጨመር እና የእርጥበትን መጠን በመቀነስ የበሽታ ክስተትን ይቀንሳል፡፡

• ጥሩ የወይን ድጋፍ የወይን እንከብካቤ ስራዎች እንዲቀላጠፉ ያስችላል፡፡


ትክክል ያልሆነ የወይን ድጋፍ ምርጫ ለቅርንጫፍ ማሰር፣ ቅጠል ቅነሳ፣
ቶፒንግ፣ የወይን ዘለላዎችና ፍሬዎች ቅነሳ (ለጠረጴዛ ዝርያዎች) እና
ምርት ስብሰባ የሚያስፈልገውን ወጪ በከፍተኛ ደረጃ ከመጨመሩም በላይ
የበሽታ ክስተትን ስለሚያስከትል የመድሃኒት ፍጆታን ይጨምራል፡፡
4. ብርቱካንና መሰሎቹ (ሲትረስ)
ከብርቱካንና መሰሎቹ የሚመደቡ ፍራፍሬዎች
ሎሚዎች፣
መንደሪን፣
ግሬፕ ፍሩት፣
ጣፋጭ ብርቱካን፣
ፑሜሎ ወ.ዘ.ተ ሲሆኑ በወይና ደጋና ቆላ ቀመስ በሆኑ
አካባቢዎች በዝናብም ሆነ በመስኖ በመታገዝ የሚመረቱ
የፍራፍሬ ሰብሎች ናቸው፡፡
Way forward

More varieties (suitable for different agro-ecologies)

scions
root stocks
Establishing standard guidelines

nursery seedling standards


scion sources standards

rootstock sources standards


Implementation of control system
84
Way forward

Establishing concerted public support, document information and


knowledge that is readily accessible for growers, exporters,
consumers, etc…

Plan production

Develop local, EthioGAP

Align with GlobalGAP, EuropGAP and other GAPs

Follow and improve production and supply chains


85

You might also like