Jump to content

የሰይጣን ዱባ

ከውክፔዲያ

የሰይጣን ዱባ ኢትዮጵያና በአለም ውስጥ የሚገኝ ዱባ ነው። ባብዛኛው ይህ ከCucurbita pepo ይበቅላል፣ ያውም ዝርያ በልዩ ልዩ አይነቶች ደግሞ ቢጫ ዱባዙኪኒ ያስገኛል።

እንግሊዝኛው አለም፣ ዱባው ውስጡ እንደ ቡርቡር ቅል ባዶ ተደርጎ አስፈሪ መልክ ተቀርጾበት እንደ ሻማ ማስቀመጫ መደረጉ ከ19ኛው ክፍለ ዘመን ጀምሮ በተለይ የልጆች ልማድ ሆነ። ከ1850 ዓም በኋላ፣ ይሄ ልማድ «ሃሎዊን» («የሙታን ዋዜማ») የተባለውን ከአረመኔነት የቆየ ጥንታዊ በዓል ለማክበር መጣ። ፍሬው «የሰይጣን ዱባ» መባሉ ከዚያ ሆነ።


የተክሉ ሳይንሳዊ ጸባይ

[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

በብዛት የሚገኝበት መልክዓ ምድር

[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

የተክሉ ጥቅም

[ለማስተካከል | ኮድ አርም]