ሱፊዝም መሰረቱ እስልምና ነው። ሱፊዝም ከፍልስፍና ዘርፎች አንዱ ነው።
አብዱልቃድር ጊላኒ (አረብኛ: عبدالقادر الجنل نب ) የታወቀ ሼህ ነው።
- የተወለዱት መጋቢት 12/1070 አመተ ምህረት(1 ረመዳን 470 አመተ ሂጅራ) ጊላን፣ ሴልጁክስ ስርወ መንግስት ነው።
- የሞቱት 10/1158 አመተ ምህረት (11 ረቢ አልታኒ 561 አመተ ሂጅራ)(87 አመት) ባግዳድ ነው።
አህመድ አልቲጃኒ (አረብኛ: احمد التجانب) ታዋቂ ሼህ ነበሩ።
- በ1728 አይንማህዲ፣ አልጄሪያ ተወለዱ።
- 1808 ፌዝ፣ ሞሮኮ ሞቱ።