መካከለኛ እስያ ማለት በታሪክ ሰፊ ዙሪያ ሲሆን በዛሬው ዘመናዊ ትርጉም የቀድሞ ሶቭየት ኅብረት አምስት «-ስታን» አገራት፣ ካዛክስታን፣ ኪርጊዝስታን፣ ዑዝበኪስታን፣ ታጂኪስታንና ቱርክመንስታን ናቸው።