Brochure 1 EtCare Sacco
Brochure 1 EtCare Sacco
Brochure 1 EtCare Sacco
ኢቲኬር ምንድነው?
ኢቲኬር
ኢቲኬር የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኃላ.የተ.የህብረት ሥራ ማኅበር
EtCare Saving and Credit Cooperative Society LtdEtCare Saving and
Credit Cooperative Society Ltd.
ራዕይ
ተልዕኮ
የሰለጠነ እና በስነምግባር የታነፀ የሰው ሃይል በማሟላት፤ ዘመናዊ ቴክኖሎጂን በመጠቀም ለህብረተሰቡ የፋይናንስ
አጠቃቀም ተከታታይ ስልጠና በመስጠት ዘላቂነት ያለው ሁሉን አቀፍ የፋይናንስ ተቋም በመገንባት ምቹ፣ ተደራሽ
እና ቀልጣፋ የፋይናስ አገልግሎት በመስጠት የአባላትን እና የደንበኞችን ፍላጎት ማሟላት ነው፡፡
ዓላማ
ለህብረተሰቡ የፋይናንስ ትምህርትና ስልጠና በመስጠት የፋይናንስ አጠቃቀም ንቃተ ህሊና በማሻሻል አባላትን
በስፋት ማፍራት፣
የአባላትን ፍላጎት መሰረት ያደረገ የተለያዩ የቁጠባ አገልግሎቶች በማስፋፋት ቁጠባን በስፋት ማሰባሰብ፣
የአባላትን እና ደንነኞችን ፍላጎት መሰረት ያደረገ የተለያዩ የብድር አገልግሎቶችን በማስፋፋት የብድር አገልግሎትን
በብዛት፣ በጥራት እና በተመጣጣኝ ዋጋ ለአባላት በማቅረብ የኢንቨስትመንት አቅም ለማሳደግ፣
የወለድ አልባ የፋይናንስ አገልግሎት ስርዓት በመዘርጋት አባላትን መሰረት ያደረገ የፋይናንስ አገልግሎት በመስጠት
የኢንቨስትመንት አቅምን ለማጎልበት፣
የአነስተኛ መድን ዋስትና ወይም የተካፉል አገልግሎት በመስጠት በኅብረት ስራ ማህበሩና በተበዳሪዎች ላይ ሊደርስ
የሚችለውን የአደጋ ስጋት ለመቀነስ፣
የፋይናንስ ተቋማት እና ኅብረት ሥራ ማህበሩ የፋይናንስ ትስስር በመፍጠር የሚከሰተውን የፋይናንስ እጥረትና
ክምችት ችግርን ለመፍታት፣
ቁጠባ
በኅብረት ሥራ ማህበሩ መተዳደሪያ ደንብ በተገለጸው መሠረት መደበኛ ቁጠባ፣ የፍላጎት ቁጠባ፣ የጊዜ ገደብ ቁጠባ፣
ወለድ የማይታሰብበት ቁጠባ፣ የልጆች ቁጠባ እና የቤት ቁጠባ፣ የትራንስፖርት መኪና ቁጠባ፣ የአውቶሞቢል መኪና
ቁጠባ ዓይነቶች ይኖሩታል፡፡
መደበኛ ቁጠባ
የፍላጎት ቁጠባ
የፍላጎት ቁጠባ መጠን የሚወሰነው በተጠቃሚው አቅምና ፍላጎት መሠረት ይሆናል፣በዚህም መሰረት
ከ500.00 ብር ጀምሮ የቁጠባ ሂሳ በመክፈት ሂሳቡ ከተከፈተ በኃላ ከ100.00 ብር ጀምሮ መቆጠብ
አለበት፡፡
o በኅብረት ሥራ ማህበሩ መተዳደሪያ ደንብ በተወሰነው መሠረት አባሉ ለፍላጎት ቁጠባ ወለድ
የሚታሰብለት ይሆናል፣
o የፍላጎት ቁጠባ አባሉ በማንኛውም ጊዜ ወጪ ሊያደርገው ይችላል፣
o የፍላጎት ቁጠባ አባሉ ለብድር ዋስትና ማቅረብ ይችላል፣
o አባሉ የፍላጎት ቁጠባን ወጪ ሊያደርገው የሚችለው ገንዘቡ በዋስትናነት ካልተያዘ ብቻ ነው፣
የልጆች ቁጠባ
o እድሜያቸው ከ18 አመት በታች የሆኑ የኅብረት ሥራ ማህበሩ አባላት ህፃናት ልጆችና
የሚያስተዳድሯቸው ህፃናት ልጆች መቆጠብ ይችላሉ፣
o ህፃናት ቁጠባ ሲጀምሩ የመመዝገቢያም ሆነ የዕጣ ክፍያ አይከፍሉም፣
o የህፃናት ቁጠባ መኖሩ ያለው ጠቀሜታ ስለኅብረት ሥራ ማህበር ግንዛቤ እንዲኖራቸው እና
የቁጠባ ባህልን እንዲያዳብሩ ይረዳቸዋል፣
o የቁጠባ መጠኑ በብር 500.00 ጀምሮ ሂሳቡ ይከፈታል፣
o ህፃናት በኅብረት ሥራ ማህበሩ እየቆጠቡ ቆይተው እድሜያቸው 18 አመት ሲሞላ ያለ
መመዝገቢያ ክፍያ ሌሎችን መስፈርት ካሟሉ ማህበሩ ላይ ዕጣ በመግዛት አባል ሊሆኑ ይችላሉ፣
o ህፃናት ለቆጠቡት ቁጠባ ወለድ ያገኛሉ ሆኖም የቁጠባ ወለድ በቁጠባ ላይ የሚደመር ይሆናል፣
o የህፃናት ቁጠባ ለወላጆቹ ወይም ለአሳዳጊዎቹ ለብድር ዋስትናነት ያገለግላል፣
o የልጆች ቁጠባ ሂሳብ ከወላጆች ጋር በጣምራ የሚከፈት ሂሳብ ሆኖ በፈለጉት ጊዜ ወጪ ማድረግ
የሚችሉበት የሂሳብ አርዕስት ከፍተው ማስቀመጥ ይችላሉ፡፡
የሴቶች ቁጠባ
o ሴቶች ስራ ፈጣሪ እንዲሆኑ ለማበረታታትራን የቻለ የቁጠባ አይነት መጀመር አስፈላጊ ሆኗል፡፡
o የሴቶች ቁጠባ መኖሩ ያለው ጠቀሜታ ስለኅብረት ሥራ ማህበር ግንዛቤ እንዲኖራቸው እና
የቁጠባ ባህልን እንዲያዳብሩ ይረዳቸዋል፣
o የቁጠባ መጠኑ በብር 1000.00 ጀምሮ ሂሳቡ ይከፈታል፣
o ሴቶች ለቆጠቡት ቁጠባ ወለድ ያገኛሉ ሆኖም የቁጠባ ወለድ በቁጠባ ላይ የሚደመር ይሆናል፣
o የሴቶች ቁጠባ ለብድር ዋስትናነት ያገለግላል፣
ብድር
o ለቤት ዕቃ ማሟያ
እነዚህም፡-
የመኖሪያ ቤት
የንግድ ቤት
የቤት መኪና
የንግድ መኪና
የደመወዝ ብድር
የፍጆታ ብድር
5/አምስት ወር/ እና ከዛ በላይ በተከታታይ የሚበደረውን 15 % መደበኛ ቁጠባ የቆጠበ እና 10% እጣ
የገዛ አባል የፍጆታ ብድር የሚያገኝ ሲሆን የብድር ጣራው 300‚000.00 ሲሆን የመመለሻ ጊዜው እስከ
የገዛ አባል የፍጆታ ብድር የሚያገኝ ሲሆን የብድር ጣራው 400‚000.00 ሲሆን የመመለሻ ጊዜው እስከ
የንግድ ብድር
የገዛ አባል የንግድ ብድር የሚያገኝ ሲሆን የብድር ጣራው 500‚000.00 ሲሆን የመመለሻ ጊዜው እስከ
የገዛ አባል የንግድ ብድር የሚያገኝ ሲሆን የብድር ጣራው 750‚000.00 ሲሆን የመመለሻ ጊዜው እስከ
12/አስራ ሁለት ወር/ ከዛ በላይ በተከታታይ የሚበደረውን 20% መደበኛ ቁጠባ የቆጠበ እና 5% እጣ
የገዛ አባል የንግድ ብድር የሚያገኝ ሲሆን የብድር ጣራው 1‚500‚000.00 ሲሆን የመመለሻ ጊዜው
የቤት ብድር ለመበደር 6/ስድስት ወር/ እና ከዛ በላይ በተከታታይ የሚበደረውን 20 % መደበኛ ቁጠባ
የቆጠበ እና 10% እጣ የገዛ አባል የቤት ብድር የሚያገኝ ሲሆን የብድር ጣራው 2‚000‚000.00 ሲሆን
8/ስምንት ወር/ እና ከዛ በላይ በተከታታይ የሚበደረውን 20% መደበኛ ቁጠባ የቆጠበ እና 10% እጣ
የገዛ አባል የቤት ብድር የሚያገኝ ሲሆን የብድር ጣራው 3‚000‚000.00 ሲሆን የመመለሻ ጊዜው እስከ
12/አስራ ሁለት ወር/ እና ከዛ በላይ በተከታታይ የሚበደረውን 18% መደበኛ ቁጠባ የቆጠበ እና 7%
እጣ የገዛ አባል የቤት ብድር የሚያገኝ ሲሆን የብድር ጣራው 5‚000‚000.00 ሲሆን የመመለሻ ጊዜው
የ መኪና ግዥ ብድር
ስድስት ወር እና በላይ በተከታታይ የሚበደረውን 20 % መደበኛ ቁጠባ የቆጠበ እና 10% እጣ የገዛ
አባል የመኪና ብድር የሚያገኝ ሲሆን የብድር ጣራው ከ 2,000,000.00 ሲሆን የመመለሻ ጊዜው
8/ስምንት ወር/ እና በላይ በተከታታይ የሚበደረውን 20% መደበኛ ቁጠባ የቆጠበ እና 5% እጣ የገዛ
አባል የመኪና ብድር የሚያገኝ ሲሆን የብድር ጣራው እስከ 3‚000‚000.00 ሲሆን የመመለሻ ጊዜው
ልዩ የአጭር ግዜ ብድር
እስከ አራት ወራት ድረስ ይሆናል ፡፡ የብድር መመለሻው ጊዜ በወር ሁለት ጊዜ በየአስራ አምስት ቀኑ
ይሆናል፡፡
ስድስት ወር እና ከዛ በላይ በተከታታይ የሚበደረውን 20% መደበኛ ቁጠባ የቆጠበ እና 5% እጣ የገዛ እና የንግድ
ስራ ውስጥ ላሉ አባላት ልዩ የአጭር ግዜ ብድር ወለድ የማይከፈልበት በ15% ኮምሽን /Commission/ ብቻ
በመክፈል የሚያገኙ ሲሆን የብድር ጣራው 600‚000.00 ሆኖ የመመለሻ ጊዜው እስከ 6 ወራት ድረስ ይሆናል ፡፡
የብድር መመለሻው ጊዜ በወር ሁለት ጊዜ በየአስራ አምስት ቀኑ ይሆናል፡፡
የደመወዝ ብድር
ለሚያጋጥማቸው አስቸኳይ ብድር የስድሰት ወር የተጣራ ደመወዝ ደመወዝ 15% ቅድመ ቁጠባ እና 5%
ዕጣ አሟልተው በአንድ አመት የሚመለስ ብድር ከሚሰሩበት መ/ቤት የዋስትና ደብዳቤ አቅርበው
መበደር ይችላሉ፡፡
አንድ አባል የብድር አገልግሎት ጥያቄ ለማቅረብና ለማግኘት ቢያንስ ከላይ በብድር አይነቱ የተገለፀውን
የንግድ እና ኢንቨስትመንት ብድር ከሆነ ንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችል መሆን አለበት
ማንኛውም ተበዳሪ ለሚበደረው ገንዘብ ብድሩን በሚበደርበት ወቅት በሚደረገው የብድር ውል ስምምነት
መሠረት ወለድ የሚከፈልበት ብድር ከሆነ በወር ላይ ባለው ቀሪ ዕዳ ላይ እኩል የሆነ የአከፋፈል ስርዓት
/አሞርታይዤሽን/ ወለድ ይከፍላል፡፡ ኅ/ስ/ማህበሩ የብድር ወለድ መጠን ለውጥ የሚያደርግ ከሆነ
ተበዳሪዎቹ ኅ/ስ/ማህበሩ በውስጥ ማስታወቂያ ለ10 ተከታታይ ቀናት ካሳወቀ በለውጡ መሠረት አባሉ
የተደረገውን ማስተካከያ ተፈፃሚነት የሚቀበል ይሆናል፡፡ በተጨማሪም የብድር ክፍያ በወቅቱ ከነወለዱ
በውሉ መሠረት ካልተከፈለ ባልተከፈለው ወርሃዊ ክፍያ መጠን በወር በተጨማሪ 10 በመቶ በቅጣት
ይከፍላል፡፡
o ለንግድ ብድር
o ለ መኪና ተበዳሪዎች
ቅጣት ይከፍላሉ
o የደመወዝ ብድር
የዋስትና ዓይነት
ተበዳሪው ወይም ዋስ የሚሆነው አባል ያስቀመጠውን ቁጠባና ዕጣ ከኅ/ስ/ማህበሩ አባል የሆነ የዋስ ቁጠባ
በደብደቤ ዋስትና የሚሰጥ ብድር ከብር 300,000.00 (ሁለት መቶ ሺህ) ሳይበልጥ በዋስትና የሚያዘው
የቀራቸው ጊዜ፤ ዋሱ መስራቤቱን ቢለቁ በቅድሚያ የሚያሳዉቁ መሆኑን እና የስራ ግብር ከፋይ
በተሸከርካሪ መኪና ዋስትና የሚሰጥ ብድር ከብር 2,500,000.00 ( ሁለት ሚሊየን አምስት መቶ ሺ)
መሆን አለበት
የሚሰጠው ብድር መኪናው ኢንሹራንስ ከገመተው እና ከተገዛበት ዋጋ በላይ መሆን የለበትም፡፡
መሰረት ያደረገ መሆን ይኖርበታል፡፡ ለዚህም ኅብረት ስራ ማህበሩበዋስትና የሚያዘውን መኪና የገበያ
በቋሚ ንብረት /መኖሪያ ቤት/ የሚሰጥ ብድር ሌላ ተጨማሪ ዋስትና የተበዳሪውን የመክፍል
አቅም፤ የብድሩ አላማና የቁጠባ መጠኑ ታይቶ የሚሠጥ ብድር ሆኖ ከብድር ጣራው መብለጥ
የለበትም፡፡
መሆን አለበት
ተበዳሪው ከአክሲዮን ማህበሩ ያላቸው የአክሲዮን ድርሻ በዕዳ ያልተያዘ ለመሆኑ እና በማህበራችን