19
19
19
እኔ መርሃዊ ፀጋይ በአዲስ አበባ ከተማ ተወልጄ ያደኩ ሲሆን ሆኖም ግን በሀገራችን የልማድ ጋብቻ መሰረት
በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ 580 በሚደነገገው መሰረት ወ/ሪት ሰላም ዓለሙ በህግ ሚስትነት ለማግባት ስስማማ ወደፊት
ሁለታችንም ተጋቢዎች (ባል እና ሚስቶች) ሰርተን የምናግኘውን ቋሚ እና ተንቀሳቃሽ ንብረት፤ ሀብት፤ደሞዝ ሁሉ
የጋራ እንደሚሆን ወድጄ እና ፈቅጄ በስምምነት ያገባኋት መሆኔን በፊርማዬ አረጋግጣለው፡፡
እኔም ወ/ሪት ሰላም ዓለሙ በአዲስ አበባ ከተማ ተወልጄ ያደኩ ሲሆን ሆኖም ግን በሀገራችን የልማድ ጋብቻ መሰረት
በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ 580 በሚደነገገው መሰረት አቶ መርሃዊ ፀጋይ በህግ ባልነት ለማግባት ስስማማ ሁለታችንም
ተጋቢዎች (ባል እና ሚስቶች) ሰርተን የምናገኘውን ቋሚ እና ተንቀሳቃሽ ንብረት፤ ሀብት፤ ደሞዝ ሁሉ የጋራ
እንደሚሆን ወድጄ እና ፈቅጄ በስምምነት ያገባሁት መሆኔን በፊርማዬ አረጋግጣለው፡፡
ሁለታችንም ተጋቢዎች በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ቁ 1621/1/ መሰረት ጋብቻችን የፀና እና በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ቁ 1622/2/ መሰረት
ጋብቻችን የተፈፀመ ነው፡፡
እኛም እማኞች ሁለቱም ተጋቢዎች ጋብቻውን ወደው እና ፈቅደው ሲፈፅሙ በቦታው ተገኝተን ማየታችንን
በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ 205 መሠረት በቃለ መሐላ በፊርማችን እናረጋግጣለን፡፡
1ኛ 1ኛ
2ኛ 2ኛ