ዳጉሳ (Eleusine coracana) ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኝ ተክል ነው።
በኣክርማ ወገን ነው።
ዝናብ ባለበት ቦታ ሁኖ ሙቀት ባለበት አከባቢ ደህና ቦታ በሆነ አከባቢ
ለጠላ እና ለእንጄራ አገልግሎት ይውላል